August 9, 2024

35

የንግድ  ሥነ-ልቦና መግቢያ ይህ መስመር የተባለ ስልጠና በስምንት ምዕራፎች የተከፈለ ሲሆን በመጀመሪያው አራት ምዕራፎች ስለ የፋይናንስጽንሰ-ሐሳቦች፣የንግድ ስራ አስተዳደር እና ስለየንግድ …

የንግድ  ሥነ-ልቦና መግቢያ

ይህ መስመር የተባለ ስልጠና በስምንት ምዕራፎች የተከፈለ ሲሆን በመጀመሪያው አራት ምዕራፎች ስለ የፋይናንስ
ጽንሰ-ሐሳቦች፣የንግድ ስራ አስተዳደር እና ስለየንግድ ስራ ማሳደጊያ መንገዶች እንማራለን። ቀጣዮቹ አራት ምዕራፎች
ደሞ የስራፈጠራ ክህሎቶች ላይ ያተኩራሉ።
ይህንን ስልጠና የሚወስዱ ሰዎች በተግባራዊ መንገዶች እና በምሳሌዎች ታግዘው በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔዎችን
ስለመወሰን፤የረጅም ጊዜ እቅድ ስለማቀድ እና ጤናማ የንግድ ስራ ስለመስራት አስፈላጊ እውቀቶችን ያገኛሉ።

የኮርሱ ዓላማዎች

በዚህ ስልጠና መጨረሻ ሰልጣኖች፡

  1. የፋይናስ መሰረታዎ ጽንሰ-ሐሳቦች እና ቃላትን መረዳት ይችላሉ።
  2. በጀት በብቃት መመደብ እና ማስተዳደር ይችላሉ።
  3. የሂሳብ ምዝገባን መገምገም እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መወሰን ይችላሉ።
  4. ውጤታማ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር ክህሎት ያገኛሉ።
  5. የፋይናንስ እቅድ እና ትንበያን መረዳት እና መተግበር ይችላሉ።
  6. ለአነስተኛ ንግድ ስራዎች የተዘጋጁ የፋይናንስ ምንጮችን እና አገልግሎቶችን እንዴት ማግኘት እና መጠቀም
    እንደሚችሉ ይረዳሉ።
  7. ከንግድ ጋር ስለሚመጡ እና ተያያዥ ፈተናዎች እና አደጋዎችን ይረዳሉ።

የስለጠና ምዕራፎች

ምዕራፍ 1፡ የፋይናንስ እውቀት

ምዕራፍ 2፡ የገንዘብ እና ንብረት አመዳደብ

ምዕራፍ 3፡ ቁጠባ

ምዕራፍ 4፡ የብድር አያያዝ

ምዕራፍ 5፡ የሂሳብ ምዝገባ

ምዕራፍ 6፡ የስራ ፈጠራ አመለካከት

ምዕራፍ 7፡ የብድር አመለካከት

ምዕራፍ 8፡ የንግድ እና የስራ ፅናት

ማውጫ

    • መግቢያ: የፋይናንስ እውቀት Details 00:03:00
    • Video Lesson: Financial Literacy Details 00:10:00
    • Summary: Financial Literacy Details 00:03:00
    • Offline Resource: Financial Literacy Details 00:00:00
      top