የቢዝነስ አስተዳደር እና የፋይናንስ እውቀት ስልጠና
መግቢያ ይህ ትምህርት MESMER በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ኢትዮጵያውያን አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ሥራ ፈጣሪዎችን እና ጀማሪዎችን በፋይናንሺያል እውቀት ችሎታዎች ለማስታጠቅ …የንግድ ሥነ-ልቦና
የንግድ ሥነ-ልቦና መግቢያ ይህ መስመር የተባለ ስልጠና በስምንት ምዕራፎች የተከፈለ ሲሆን በመጀመሪያው አራት ምዕራፎች ስለ የፋይናንስጽንሰ-ሐሳቦች፣የንግድ ስራ አስተዳደር እና ስለየንግድ …